Wikipedia

Search results

Saturday, 22 October 2022

Mootummaa Oromoo Walloo kutaa 2ffaa

 MOOTUMMAA OROMOO WALLOO 

KUTAA 2FFAA

➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

 Wiirtuun siyaasaa warra Qaalluun hundeeffame dhawaata keessa Qaallurraa gara lixaatti socho’uun Garfarratti qaccee Muhammadootaa warraa Heebanootti gurmeesse Hundeessaan mootummaa Muhammadootaa kunis nama Godaanaa Baabboo jedhamudha.


 Oromoon Walloo weerara Imaam Ahmad Ibraahim al-Gaazii dura amantii Islaamaa kan fudhatan yoo ta’u, jaarraa 19ffaa dura qe’een mootota warra Heebanoos Islaamummaa dhiisuun amantii kiristaanaa akka fudhatan himama. 


 Sanyii Godaanaa Baabboo kan ture, namni maqaan isaa “Arboch” jedhamu ka’umsa mootummaa Oromoo Walloo warra Heebanoof hundee akka ta’anii fi sanyii Muhammadootaa akka mootummaatti kan hundeessaniidha jedhama.


 Kanarraa ka’uun Walloon mootummaa Ifaat kan Islaamaa mootoonni Nuur Huseen, Daawuddiin hundeessanirraa dhufee warra Godaanaa Baabbootti kan cee’e ta’uu nama hubachiisa. 


Mootummaan Warra Heebanootti hundeeffame kun hambaa mootoota Ifaatirraa ka’ee booda bara 1700 keessa achitti cimee kan ba’eedha jedhu. Mootummaan Walloo hanga bara 1916tti kan aangoorra ture yoo ta’u, dhumarratti Lij Iyyaasuu fi Abbaa isaa Nigus Mikaa’elirratti sadarkaa mootii biyyaatti ga’ee akka kufe himama. 


Kanatti aansee immoo seenaa mootoota Walloo tokko tokkoon kan ilaallu taha.

Kutaa 3ffaan itti fufa

Mootummaa Oromoo Walloo kutaa 1ffaa

MOOTUMMAA OROMOO WALLOO 

KUTAA 1FFAA 

Oromoon Walloo mirga isaaf qabsaa'uu kan eegale jaarraa 13ffaa keessa akka ta’e ni Dubbatama.

Jalqaba mootonni Walloo kun akkuma Sulxaanoota Ifaat maqaan isaanii Haqqaddiin, Jamaaluddiin jedhamu Isaaniis moggasaa mootota isaanii Shamsaddiin, Daawuddiin jechuun akka mootumma Muhammadoochii eegalanii fi booda keessa garuu maqaa farda isaanii duubaan itti dabaluun Abbaa Jiruu, Abbaa Jaboo fi k.k.fn of moggaasuun Oromummaa isaanii ibsaa akka turan ni himama. Kana keessa mootichi cimaan inni duraa Muhammad Abbaa Jaboo akka turan seenaan lafa kaa’a. Haaluma kanaan jalqabbiin mootummaa Walloo yookan Muhammadoochii

Oromoo amantii Islaamaa hordofaniin akka hundeeffaman himama. Hundeeffama mootota Walloon walqabatee seenaan kan dubbatu jalqaba abbootii waraanaa Warra Qaalluu naannawa Garfaa jiraniin akka eegale himama. Wiirtuun siyaasaa warra Qaalluun hundeeffame kun dhawaata achii gara lixaatti socho’uun Garfarratti qaccee Muhammadoochii warraa Heebanootti gurmeesse.

Kutaa 2ffaan itti fufa 

ሐበሻ ወደ ሰሜን ሸዋ የመጣበት ዘመን ክፍል ሁለት

 ሐበሻ ወደ ሰሜን ሸዋ የመጣበት ዘመን

ክፍል ሁለት

■■■■■■

ሀበሻ መቼ እና እንዴት ወደ ሰሜን ሸዋ እንደመጣ በ ክፍል አንድ አይተናል አሁን በእስልምና ምክኒያት ኦሮሞ ላይ የደረሰ ጉዳት እንየው ሣህለ ሥላሴ ከእንግሊዝ በተሰጠዉ መድፍ በሸዋ ኦሮሞ ላይ ተኩስ በመማር ከ4000 በላይ ሕዝብ የፈጀ መሆኑን ታሪክ ይመሰክራል፡፡ ሣህለ ሥላሴ ኃይለ መለኮትን ወለደ፡፡ኃይለ መለኮት ሚኒሊክን ወለደ፡፡ ምንልክ ከ6 ሀገሮች ከእንግሊዝ፣ ጀርመን፣ ፈረንሳይ፣ጣሊያን፣ሲዊስና ሩሲያ በአፍሪካ ምድር ገብቶ የማያዉቅ ዘመናዊ ጦር መሣሪያ ታጥቆ ለ7 ዓመታት ተደራጅቶ በ1868 ከአንኮበር ተነስቶ በአራት አቅጣጫ ዘምቶ ኦሮሞን ወረረ፡፡በአርሲ አኖል እጅና ጡት ቆርጦ በጨለንቆ የዘር ፍጅት ፈጸሙ፡፡ የጦርነቱ ዓላማ እስልምናን አጥፍቶ ኢትዮጲያን የክርስቲያን ሀገር ለማድረግ ነበር፡፡ አዉሮጳዊያን ምንሊክን ያስታጠቁት ከኦሮሞ ጠላትነት ኖሮአቸዉ ሳይሆን የእስልምና ሃይማኖት አጥፍተዉ ሰፊ የክርስቲያን ሀገር ለመፍጠር ነበር፡፡ ምንሊክ ኦሮሞን ኡጋዴን ሱማሌና ደቡብን ከያዘ በኋላ የምንሊክ ጦር ማሃንዲስ የነበረዉ የፈረንሣይ ኮሎኔል የዛሬዋ ኢትዮጲያ ካርታ ሰርቶ “የክርስቲያን ሀገር ጠብቁ” ብሎ ካርታዉን አሰረከባቸዉ፡፡ ከ809-1813 በወሰን ሰገድ ወራራ ሰሜን ሸዋ በሐበሾች እጅ ወደቀች፡፡በ1868 ምኒልክ በከፈተዉ ወረራ ሸዋ ሙሉ በሙሉ በአማራ ተያዘች፡፡ ከ19 ዓመታት የምኒልክ ወራራ በኋላ ጫለንቆ ላይ በተካሄዶዉ ጦርነት ኦሮሞ ተሸንፎ ሀገሩ ተያዘ፡፡ በመረጃዎች የተደገፈ ታሪክ እንደሚያረጋግጠዉ በሐበሻና በኦሮሞ መካከል ሲካሄድ የኖረዉ ጦርነትና ዛሬ የፖለቲካ ካባ የለበሰዉ ጥቃት መሠረቱ እስልምና ሃይማኖት ነዉ፡፡ ኦሮሞ በእስላምና ምክንያት እየተመታ ይኖራል በ16ኛ ክፍለ ዘመን የፖርቱጋል መንግሥት ልብነ ድንግልን ደግሮ መድፍና መትረየስ የታጠቀ 400 ጦር ልኮ ግራኝ አህመድን ወግቶ ከገደለበት ጊዜ ጅምሮ እስከ ዛሬ ድረስ የዉጭ ኃይሎች የኢትዮጲያ ገዥመደቦችን እየደገፉ በሥልጣን ላይ እየጠበቁ በኦሮሞ ላይ ፍጅት እየተፈጸመ የሚኖረዉ በእስልምና ሃይማኖት ምክንያት ነዉ፡፡ልብነ ድንግል ከሸዋ ኢፋት ተነስቶ ሐረርጌ ድረስ ዘልቆ ገብቶ መሰጂዶችን እያቃጠለ ሙስሊም ኦሮሞዎችን የወጋዉ በክሩሴድ ጦርነት የክርስትና ሃይማኖት ለማስፋፋት ነበር፡፡

ሐበሻ ወደ ሰሜን ሸዋ የመጣበት ዘመን

 ሐበሻ ወደ ሰሜን ሸዋ የመጣበት ዘመን

☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆

ከጥንት ጀምሮ እስከ 1800 ዓ.ም ድረስ ሰሜን ሸዋ በየጁ ስርዎ መንግሥት በራስ ጉግሣ አያት አገዛዝ ስር ነበረች፡፡ ጉግሣ የመርሶ ባሬንቱ ልጅ ነዉ፡፡  ከ809-1813 በነበሩት ዓመታት የአማራ ዘር ወሰን ሰገድ (የ ንጉስ ሣህለ ሥላሴ አባት) ከትግሬ ገዥ ከራስ ወልደ ሥላሴ ጋር ተባብረዉ በሃይማኖት ጦርነት ራስ ጉግሣን ወግተዉ ከአሸነፉ በኋላ ነበር ሰሜን ሸዋን ተቆጣጠሩ፡፡ ሐበሻ ዘር ወደ ሰሜን ሸዋ የመጣዉ በዚህ ወቅት ነበር፡፡ ወሰን ሰገድ ሰሜን ሸዋን ከያዘ በኋላ ቤተክርስቲያን ማቋቋም ጀመረ፡፡ በደብረ ብርሃን ሥላሴ ቤክርስቲያን፤  በደብረ ሊባኖስ ቅድስት ማሪያም ቤተክርስቲያን እንዲሁም በሰላን ድንጋይ ቤተክርስቲያናትን አቋቋመ፡፡ ቤተክርስቲያን የሐበሾች መቂያ ካርድ ነች፡፡ ከ16ኛ ክፍለ ዘመን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ የዉጭ መንግሥታት የኢትዮጲያ ገዥ መደቦችን በምክር በፖለቲካ በኢኮኖሚ በጦር መሣሪያ የሚደግፉት በክርስትና ሃይማኖት ምክንያት ነዉ፡፡ ኦሮሞ ዘለዓለም እየተጨቆነ የሚኖረዉ እስላም ተብሎ ነዉ፡፡ የምኒልክ ቅድመ አያት ወሰን ሰገድ ቤተክርስቲያን ማቋቋም በጀመረበት ወቅት ከሰሜን ሸዋ ሙስሊሞች ከፍተኛ ተቃዉሞ ገጠመዉ፡፡ ሙስሊሞች አድመዉ የወንድ ወሰን ሚስት እንደተኛች በአንኮበር ቁንዶ በሚባል ቦታ የተሰራ መኖሪያ ቤቱን አቀጣሉበት፡፡ ልጁ መርእድ አዝማች እናቱን ከቤት ለማዉጣት ሲሄድ በጬቤ ደረቱ ተወግቶ ጥቂት ቀናት ከቆየ በኋላ ሞተ፡፡መርእድ አዝማች ከሞተ በኋላ የወንድ ወሰን 8ኛ የመጨረሻ ልጅ ሣህለ ሥላሴ የአባቱን ሥልጣን ተረከበ፡፡ ሣህለ ሥላሴ ከ1813-1847 የሰሜን ሸዋ ንግሥ ተብሎ ነገሠ፡፡ ሣህለ ሥላሴ ከእንግሊዝ በተሰጠዉ መድፍ በሸዋ ኦሮሞ ላይ ተኩስ በመማር ከ4000 በላይ ሕዝብ የፈጀ መሆኑን ታሪክ ይመሰክራል፡፡ ሣህለ ሥላሴ ኃይለ መለኮትን ወለደ፡፡ኃይለ መለኮት ሚኒሊክን ወለደ፡፡

   ይቀጥለላል.

አዌይቱ

 አወይቱ /𝘼𝙬𝙬𝙚𝙚𝙩𝙪


ሰንበቴ ከተማ በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ከአዲስ አበባ 260 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የምትገኝ አነስተኛ ከተማ ናት፡፡ ከዚች ከተማ የሰንበቴን ወንዝ ተከትለን 4 ኪ.ሜ እንደተጓዝን እንፋሎት የሚተፋውን የአወይቱ ፍል ውሃ እናገኛለን፡፡ 

አወይቱ በሰንበቴ እና አጣዬ ወንዞች መካከል ድንቅ መልክዓ ምድራዊ ውበት ባለበት ቦታ መገኘቱ እና በአለቶች መካከል የሚነሳው ሙቅ የእንፋሎት ጭስ ሁሌም ጎብኝዎችን ያስደምማል፡፡ በሞቃታማው እንፋሎት ለመታጠን እና አካባቢውን ለመጎብኘትም ብዙዎች ወደ አወይቱ ይመጣሉ፡፡ የተፈጥሮ እንፋሎቱ አካላዊ መዝናናትን ከመፍጠር ባሻገር ከበሽታ ለመፈወስና አልፎ አልፎም ምግብ ለማብሰል ጥቅም ላይ ይውላል፡፡

Bishaan Hoo'aa Aweeytuu

 አወይቱ /𝘼𝙬𝙬𝙚𝙚𝙩𝙪


ሰንበቴ ከተማ በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ከአዲስ አበባ 260 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የምትገኝ አነስተኛ ከተማ ናት፡፡ ከዚች ከተማ የሰንበቴን ወንዝ ተከትለን 4 ኪ.ሜ እንደተጓዝን እንፋሎት የሚተፋውን የአወይቱ ፍል ውሃ እናገኛለን፡፡ 


አወይቱ በሰንበቴ እና አጣዬ ወንዞች መካከል ድንቅ መልክዓ ምድራዊ ውበት ባለበት ቦታ መገኘቱ እና በአለቶች መካከል የሚነሳው ሙቅ የእንፋሎት ጭስ ሁሌም ጎብኝዎችን ያስደምማል፡፡ በሞቃታማው እንፋሎት ለመታጠን እና አካባቢውን ለመጎብኘትም ብዙዎች ወደ አወይቱ ይመጣሉ፡፡ የተፈጥሮ እንፋሎቱ አካላዊ መዝናናትን ከመፍጠር ባሻገር ከበሽታ ለመፈወስና አልፎ አልፎም ምግብ ለማብሰል ጥቅም ላይ ይውላል፡፡


𝗔𝘄𝗼𝘆𝘁𝘂 𝗛𝗼𝘁 𝗦𝗽𝗿𝗶𝗻𝗴𝘀


The fascinating Awoytu hot spring is found after walking 4 kilometers following River Senbete from Senbete town, which is located 260 kilometers on the Addis Ababa Dessie road. The hot spring is located where Senbete and Ataye rivers congregate. 

 

Besides its extraordinary beauty, Awoytu uses for bathing and curing different diseases. Shepherds and visitors also use the hot spring to make tea and cook partly maize or other foods.


Friday, 21 October 2022

Seenaa oromoo walloo

 Fuula kanarratti seenaa Oromoo walloo kutaa kutaadhan qoqqoodeen isinif dhiheessa waan taheef nu hordofaa

Mootummaa Oromoo Walloo kutaa 2ffaa

 MOOTUMMAA OROMOO WALLOO  KUTAA 2FFAA ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖  Wiirtuun siyaasaa warra Qaalluun hundeeffame dhawaata keessa Qaallurraa gara lixaat...