ሐበሻ ወደ ሰሜን ሸዋ የመጣበት ዘመን
ክፍል ሁለት
■■■■■■
ሀበሻ መቼ እና እንዴት ወደ ሰሜን ሸዋ እንደመጣ በ ክፍል አንድ አይተናል አሁን በእስልምና ምክኒያት ኦሮሞ ላይ የደረሰ ጉዳት እንየው ሣህለ ሥላሴ ከእንግሊዝ በተሰጠዉ መድፍ በሸዋ ኦሮሞ ላይ ተኩስ በመማር ከ4000 በላይ ሕዝብ የፈጀ መሆኑን ታሪክ ይመሰክራል፡፡ ሣህለ ሥላሴ ኃይለ መለኮትን ወለደ፡፡ኃይለ መለኮት ሚኒሊክን ወለደ፡፡ ምንልክ ከ6 ሀገሮች ከእንግሊዝ፣ ጀርመን፣ ፈረንሳይ፣ጣሊያን፣ሲዊስና ሩሲያ በአፍሪካ ምድር ገብቶ የማያዉቅ ዘመናዊ ጦር መሣሪያ ታጥቆ ለ7 ዓመታት ተደራጅቶ በ1868 ከአንኮበር ተነስቶ በአራት አቅጣጫ ዘምቶ ኦሮሞን ወረረ፡፡በአርሲ አኖል እጅና ጡት ቆርጦ በጨለንቆ የዘር ፍጅት ፈጸሙ፡፡ የጦርነቱ ዓላማ እስልምናን አጥፍቶ ኢትዮጲያን የክርስቲያን ሀገር ለማድረግ ነበር፡፡ አዉሮጳዊያን ምንሊክን ያስታጠቁት ከኦሮሞ ጠላትነት ኖሮአቸዉ ሳይሆን የእስልምና ሃይማኖት አጥፍተዉ ሰፊ የክርስቲያን ሀገር ለመፍጠር ነበር፡፡ ምንሊክ ኦሮሞን ኡጋዴን ሱማሌና ደቡብን ከያዘ በኋላ የምንሊክ ጦር ማሃንዲስ የነበረዉ የፈረንሣይ ኮሎኔል የዛሬዋ ኢትዮጲያ ካርታ ሰርቶ “የክርስቲያን ሀገር ጠብቁ” ብሎ ካርታዉን አሰረከባቸዉ፡፡ ከ809-1813 በወሰን ሰገድ ወራራ ሰሜን ሸዋ በሐበሾች እጅ ወደቀች፡፡በ1868 ምኒልክ በከፈተዉ ወረራ ሸዋ ሙሉ በሙሉ በአማራ ተያዘች፡፡ ከ19 ዓመታት የምኒልክ ወራራ በኋላ ጫለንቆ ላይ በተካሄዶዉ ጦርነት ኦሮሞ ተሸንፎ ሀገሩ ተያዘ፡፡ በመረጃዎች የተደገፈ ታሪክ እንደሚያረጋግጠዉ በሐበሻና በኦሮሞ መካከል ሲካሄድ የኖረዉ ጦርነትና ዛሬ የፖለቲካ ካባ የለበሰዉ ጥቃት መሠረቱ እስልምና ሃይማኖት ነዉ፡፡ ኦሮሞ በእስላምና ምክንያት እየተመታ ይኖራል በ16ኛ ክፍለ ዘመን የፖርቱጋል መንግሥት ልብነ ድንግልን ደግሮ መድፍና መትረየስ የታጠቀ 400 ጦር ልኮ ግራኝ አህመድን ወግቶ ከገደለበት ጊዜ ጅምሮ እስከ ዛሬ ድረስ የዉጭ ኃይሎች የኢትዮጲያ ገዥመደቦችን እየደገፉ በሥልጣን ላይ እየጠበቁ በኦሮሞ ላይ ፍጅት እየተፈጸመ የሚኖረዉ በእስልምና ሃይማኖት ምክንያት ነዉ፡፡ልብነ ድንግል ከሸዋ ኢፋት ተነስቶ ሐረርጌ ድረስ ዘልቆ ገብቶ መሰጂዶችን እያቃጠለ ሙስሊም ኦሮሞዎችን የወጋዉ በክሩሴድ ጦርነት የክርስትና ሃይማኖት ለማስፋፋት ነበር፡፡
No comments:
Post a Comment